All publications of Mimo haile . Addis Ababa , Ethiopia
የምግብ አለመንሸራሸር ወይም የምግብ አለመፈጨት
ለምግብ :አለመንሸራሸር :የሚከሠተው ተስማሚ ያልሆነ ;ያልተለመደ ;ጨጓራ ለመፍጨት የሚከብደው ምግብ በመመገብ ወይም ከመጠን በላይ ያለልክ በመብላት የተነሳ የሚከሰት ችግር ሊሆን ይችላል ።
የዚህም የተነሳ ጭንቀት : የሆድ መቀብተት ወይም ብስና ይከሰታል ።
ስለዚህ በቤታችን ሆነን ማድረግ ያለብን ነገሮች ።
1, አንድ ሎሚ በአንድ ብርጭቆ ውሀ ላይ መጭመቅ እና መጠጣት ።
2, እርጥብ ዝንጅብል ጨቅጭቆ በሙቅ ውሀ መጠጣት ወይም የዝንጅብል ድቄት በሙቅ ውሀ በጥብጦ መጣት ።
3, በአንድ የብርጭቆ ውሀ ላይ አንድ የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ ከስኳር ጋር መጠጣት ።
+14
+10
46